የመጀመሪያው የቫይረሱ ተጠቂ በቻይናዋ ሁናን ግዛት ዉሀን መገኘቱን ተከትሎ ቤጂንግ ቫይረሱ ላደረሰው ጉዳት ሀላፊነት እንድትወስድ አሜሪካ ደጋግማ ጠይቃለች። ቫይረሱ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ...
እንደ ሪፖርቱ ከሆነ የራሳቸው ቤት የሌላቸው አልያም ተከራይተው መኖር የማይችሉ ወይም የሚያስጠልላቸው ሰው የሌላቸው ሰዎች ህይወታቸውን በጎዳናዎች ላይ ያደርጋሉ። በዚህም መሰረተ በናይጀሪያ 24 ...
በእስያዊቷ ፓኪስታን ቅዱስ ቁርዓንን ጨምሮ የእስልምናን ዕምነት እሴቶችን ጎድተዋል በሚል በአራት ተከሳሾች ላይ የሞት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። ተከሳሾቹ የእስልምና እምነትን የሚያንቋሽሹ ይዘቶችን ...
ሎስ አንጀለስ ከተማ እና አካባቢው ከ19 ቀናት በፊት ከተቀሰቀሰው እሳት ውስጥ ከባድ የተባሉት የኢቶንና ፓላሲደስ እሳቶችን ጨምሮ አራ ት የሰደድ እሳቶች አሁንም እየነደዱ መሆኑም ተነግሯል። ላጉና ...