በዱለቻ ወረዳ ደግሞ በ2 ቀበሌዎች የሚገኙ 20 ሺህ የሚሆኑ ወገኖች ተጋላጭ ሲሆኑ፤ ከነዚህ ቀበሌዎች እስከ አሁን 6 ሺህ 223 ነዋሪዎች አካባቢውን መልቀቃቸውን ነው መግለጫው የጠቀሰው፡፡ በተመሳሳይ ...